Duration 2:42

በኮሮና ቫይረስ ሞዴል ተሽከርካሪ ያዘጋጀው ወጣት

Published 2 May 2020

ህብረተሰቡ ስለኮሮና ቫይረስ ያለውን ግንዛቤ ለማሳደግ በባሕር ዳር ከተማ አንድ ወጣት የኮሮና ቫይረስ ሞዴል ተሽከርካሪ በማዘጋጀት የግንዛቤ ስራ እያከናወነ ነው:: ቴዎድሮስ አጥናፉ በስራው አድናቆትም ትችትም አጋጥሞኛል ብሏል:: ወጣቱ ከዚህ በፊትም ሌሎች ድጋፎችንም ማድረጉንም ለዶይቼ ቬለ ተናግሯል:: #Corona #Virus #Subscribe #Like #Share

Category

Show more

Comments - 0