Duration 10:33

Ethiopia Mengoal ባለ ሽጉጡ ልደቱ.. የአዲስ አበባ ከንቲባ ሊሆን

621 watched
0
23
Published 2 Feb 2021

#Mengoal ሰሞነኛ ሀገራዊ አጀንዳ ሆነው ከሚሰሙ ጉዳዮች ሁሉ ጎላ ብሎ የሚሰማው የልደቱ ከእስር ቤት ቆይታ በኃላ በየሚዲያው እየተናገረው የፖለቲካ ጉዳይ ነው፡፡በተለይ ስለ ሕወሓት መውደቅ የከነከነው ይመስላል ተብሎ ስሙ በተቃራኒው መልኩ እንዲነሳ የሆነበትን ሀሳብ በግልፅ እየተናገረ ነው፡፡የህግ ማስከበሩን ጦርነት ተገቢ አይደለም ይላል……….እንዲሁም ስለ ኢሳያስም ይናገራል፡፡እስኪ ሙሉ ዝግጅቱን እንጋብዛችሁ፡፡

Category

Show more

Comments - 4