Duration 10:18

የደም አይነት” O “ የሆናቹ ሰወች በጭራሽ እነዚህን ምግቦች መመገብ የለባችሁም

136 675 watched
0
3.2 K
Published 17 Aug 2021

#subscribe

Category

Show more

Comments - 90
  • @
    @katihalala32013 years ago ወይ ዘንድሮ የተለያየ ትምህርት ነው እንደ የምትማሩት አንዱ ብላ ያለውን ሌላው አትብላ ይላል እኔ ነኝ ግን አወዛገባችሁን 61
  • @
    @zabishsemagn92923 years ago ብቻ አይራበኝ ዘመዴ ።ከኢትዮጵያ ውጭ እና ባህል ከማይፈቅደው በስተቀር ያገኘሁትን እበላለሁ ።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን። አይ ሳይንስ የስራህን ይስጥህ 15
  • @
    @kumetanyomendertudima68463 years ago ጉድ እኮ ነው
    ማንን እንስማ የተወዛገበ ይመስላል
    ለማንኛውም ተባረክ
    19
  • @
    @ameleworkshiferaw33053 years ago ዶ/ር በበለጠ በአማርኛ ብታስረዳ ጥሩ ነው ብዙ የማይረዳህ ሰው ስላለነው አናመሰግናለን 5
  • @
    @smarthabesha31703 years ago ሀሪፍ ነው ግልፅ በሆነና በሚገባን መንገድ ነው ምትነግረን ዶ/ር በጣም አመስግንሀለሁ በርታ 👌👌👌 5
  • @
    @tsehaydebele27308 months ago እናመሰግናለን ዶር ውፍረት ለመጨመርስ ምን አይነት ምግብ እንጠቀም 1
  • @
    @astarabayneh95113 years ago ያንተ ደሞ ለየት አለብኝ አቡካዶ ሀባብ ጥሩ አይደለም ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ሁሉንም ፈቅዶልናል ባርኮ መብላት ሳይንስ በየግዜው እራሱን ይቀያይራል እንደው አባቶቻችን መርጠው በልተው ነው የኖሩት ?ግን ከኛ ትውልድ በተሻለ ጠንካራና ጤነኛ ናቸው ። 70
  • @
    @nurelhudamohammed83703 years ago እኛ ያገኘነዉን እንብላበት አትረብሹን ስንበላም ኑረናል ምንም አልሆን አታወዛግቡን 18
  • @
    @fetenubekele41423 years ago Thank you. Suggesting use of pictures or lists of mentioned foods instead of just your photo? 3
  • @
    @tigistashuma60883 years ago የኛ፣መልካም፣ወንድም፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣መልካምነትክ፣ለዘላለም፣አብሮክ፣ይኑር፣በርታ 4
  • @
    @yamralbefkadu57983 years ago ዶክተር ለትሰጠው ማብራሪያ እመሰገን የደም አይነታቸው ኦፕላስ ለሆኑስ ሌላው በእሊዘኛ አደረግህ እኮ ለፈረጆች ነው ማብራሪያው ወይስ ለኢትዪዩጵያዊያን 7
  • @
    @harunkedir87353 years ago ere ine Avocado betam yaschegregnal tolo digest ayhonlignim 2
  • @
    @hanagirma64923 years ago እግዚያብሔር የምንበላና የማንበላውን ተፅፎልናል ሳይንስ ደግሞ የምግብን አይነት ይመርጥልናን ምነው ይሔን ከምታጠኑ ስለ ሀይማኖት ነክ ብትሰብኩ አሁን የትኛውን ምግብ በልተን ነው የምንወፍረው አለም በጦርነት ትታመሳለች አንተ ስለ ደም ታስተስተምራለህ ሀይ ጉድ በኢትዮጵያ ኑሮ ምግብ ምርጫ እንኳን የሚመረጥ ቀርቶ የሚቀመስ ጠፍቷት 6
  • @
    @abdufantaw84402 years ago በፍፁም አቡካዶ የሚመከር አይደለም እኔ በተለያየ ጊዜ አይቸዋለሁ ሌሎችም አስተምረውናል አታሳስት ደግመህ አስብ 1
  • @
    @Aurora55sara3 years ago Are you teaching Med. Students?.
    Who knows aerobic exersice.
  • @
    @getalemaychew79732 years ago Selam enm yadem henate o nagetive nw??
  • @
    @selinahabtamu3106last year ስለትምህርቱ እናመሰግናለን አማርኛ ብቻ ብቻ በተቻለህ ብትጠቀም የበለጠ ማህበረሰቡ ይረዳሀል በተረፈ በጣም ኝሩ ነው በርታ👏👏
  • @
    @helenhelen95972 years ago በደንብ አንብብ ኦሬንጅ በፍፁም ለኦ አይፈቀድም ምክነያቱን አንብና አግኘው 1
  • @
    @abnetsenait118010 months ago Tell us the nanes of the food in Ahmaric
  • @
    @fereyerodi15153 years ago O+ negn men bebla nw kbdet mechmrew mnm bebla mwofer alchalkum 4
  • @
    @kassahunabate95584 months ago ሠላም ለልጆች ክብደት የሚጨምር የደም አይነት 0የሆነ ምንይጠቀሙ እባክህ ልጄ ምግብ ፍላጎት የላትም ቀጫጫ ነች ምን ልመግባት
  • @
    @liorbellay4462 years ago መልካም ዶ/ር ግን low carb ብለህ ከጠራሃቸው ውስጥ እንደ kedney beans የአደንጓሬ አይነቶችና ምን? ግልፅ ይሁን
  • @
    @behailuamekuria84253 years ago Wufireti lemekenesi memegebi yalebinini negeri wufireti lemechemerisi?
  • @
    @lilibelay88212 years ago ዶ/ር ሰላም ነህ?? እኔ O+ ነኚ ወፍራም ነኚ ምን መመገብ አለብኚ ??? ምን አለመመገብ አለብኚ ??? ????አመሰግናለሁ መልሰ እጠብቃለሁ ዶ/ር 🙏❤
  • @
    @tsehayenegash839411 months ago please make a video for blood type A+ and which kind of food is best to increase weight?
  • @
    @user-cb9cj2ve2v2 months ago ሲጀመር ለደም አይነት O አቦካዶ እና ሀብሀብ በፍፁም አይፈቀድም በዉን አታሳስት እባክህ ?
  • @
    @frewoyniweldeab53693 years ago Yante demo leyet Yale new tekarani new abekado beftsum mebelat yelelebet new 3
  • @
    @fitsumyirga79675 months ago የሚተካው አቻ ቃል ካልታጣ በስተቀር እንግሊዘኛውን መጠቀም መልዕክቱ በአግባቡ የሚተላለፍ አይመስለኝም እና ቢቻል ለሁሉም አካታች እንዲሆን አማርኛን ብትጠቀም፡፡
  • @
    @rahwaweldegers58663 years ago Aww lkineh ene atklt sibela echemralew, siga mnamn sibela gn betam selamien ynesewal, ena exercise sisera degmo telo new yemwefrew lkneh Wendmachn, gn Avocado betam new yemwedew endet ltewew. Gn mechemer efelg alew ena endet lbla? Kkk wey gud ...
  • @
    @bitanya20942 years ago የደም አይነቴ O ነው እስትረስ በጣም ያስቸግረኛል ምነ ትመክረኛለክ?
  • @
    @Mimi-be1cw3 years ago እኔኮ ግረም ሚለኝ ደክተሮቹ የምትሉት ሌላ nutrition በለሞያዎች የሚሉት ሌላ አምላኬ ሆይ እናንተ ለ YouTube ገቢያቹ ብላችሁ ስውን አታወዛግቡ። 3
  • @
    @raheladugna12473 years ago I am 0- negative everything what you said is the opposite for example the protein part and avocado I just really confused 6
  • @
    @mahiasad9572 years ago አንድ ጥያቄ ነበረኝ አንድ ህጻን ከ እናትና ከ አባት ውጪ ከሆነ ደሙ ለምሳሌ አባትየዉ Ab+ እናትዬው ደሞB+ ናት ልጅየዉ ደሞO negative ነዉ እና ልጁ ታዲያ እዴት ነዉ አስረዳኝ plz
  • @
    @freweyenhaile92863 years ago የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሂወትሽን ያሰብሽውን ያሳካልሽ ክርስትያን ተስፍ አይቆርጥም በርች።አይዞሽ ፍተና ቢበዛ ጠንካራ እንድትሆን እና የበለጠ እግዚአብሔር እንድ ቅርቢ ያደርግሻል በጣም አደንቅሻለሁኝ እግዚአብሔርም እንዳንች ለሀገራችንን ያብቃን አገራችንን ሰላምን ምህረቱን ይላክልን በፀሎትሽ አስብን god bless you yane konjo 2
  • @
    @zelalemdefar95772 years ago ኧረ አቫጋዶ በፍፁም ፣አበባ ጎመን አይፈቀድም እደገና አንብብ 1
  • @
    @user-pf9hy7pk4i3 years ago High protein diet vs O blood group, do you 've any scientific explanation pls? 4
  • @
    @arronabiye99083 years ago Atamuart sewyew ....minim bibela tenegna negn ....minim bibela ledeme tesmami nw . ledem yemaymech migib yelem ....hakim baynor nuro beshita yeminor aymeslegnim . because lemanignawm beshita akim sechiwech hakimoch nachew 1
  • @
    @Adn5962 months ago ደም በሆነ ምክንያት ሲፈስብህ ፈጥነህ መውሰድ ያለባቸው እርምጃዎች ምን ምን ናቸው? ያማለት የጤና ችግር እንዳያጋጥምህ በፍጥነት መውሰድ ያለብህ ምግቦች እና መጠጦች እነማን ናቸው?
  • @
    @halimatube62332 years ago እኔ ደሜን አላውቀውም ግን አይረን እጥረት በተደጋጋሚ ያጋጥመኛል አሣ ቀይሥጋ ጥራጥሬና አረንጓደ አትክልቶችም ተመገቢ ተብያለሁ የሚያሣዝነው አላገኝም ሁሉንም. ዛሬ በጣም አሞኛል
  • @
    @senaittemamo28072 years ago እውነት፣ነው።መጽሐፍቅዱስም፣እኮ፣በቃሉ፣ሁሉ፣ተፈቅዶላችሁሀል፣ሁሉም፣ግን፣አይጠቅማችሁም፣ይላል።እውነት፣ነው።ወንድሜ፣የሚጠቅመንን፣መርጠን፣መብላት፣አለብን።
  • @
    @feventesfayohans24232 years ago selam endet neh wendme, ene le channel adiss ney ena tiake neberegn, ye dem aynet 0+ ney ena, low of white blood cells endalegn tenegeren, ke 3 wer buhala dgame check tadergyalesh kalchemere gn yehone chigr ale malet new tebalku, ena be mgb be mnamn aystekakelm tebalku mn laderg esti yehone neger belegn, sle hulum neger amesegnalehu. ...
  • @
    @eyasuabayneh93243 years ago Wodaje zirzirun eko be agbabu algelatskim malate lemawofer ena lemekenas layitash alabrarashim
  • @
    @fanalulu85183 years ago Gode eko newo!! Ate degemo Avocado, abeba gomen, aja belo aleken. Adegnawo degemo ehene atebelo yelal. Wogenoche egezabher yesetenene eyamesegene sanabeza mebelate newo . Yedero sewoche kebena wotete eyebelo newo erezeme edema norewo yemeyalfote. Ewokete sebeza ebedete newo. ... 4
  • @
    @user-cj1qm1ci3k3 years ago ወደ ገጠር ያሉ ህዝቦችሽ መርጠው ነው የሚበሉት አቦካቶ የደም አይነት o አይመከርም ያንተ ደግሞ የተለየ ነው 6
  • @
    @sisaykebede15862 years ago መጀመሪያ እናንተ መቼ ስለምግቦቹ አንድ ዓይነት እውቀት አላችሁ?
  • @
    @sosikassahun21902 years ago ቀባጣሪ ብርቱካን አቦካዶ አላለም አዌው እንዴ እየቀለድክ መሆን አለበት
  • @
    @YeabsiraYeabsirasolomonone week ago እኔ የደም አይነቴ B ነው ሾተል ተወግቻለው የባለቤቴ A ነው አሁን የተወለደው ልጄ o ነው ምንም አልገባኝም
  • @
    @Airbizz3 years ago ዶክተር አምቦ ውሀ ሚኒራል ስለሆነ የሚከለከልበት ምክንያት አይታየኝም። 3