Duration 8:00

መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር መንስኤው እና መፍትሄው ላይ የባለሙያ ማብራሪያ ፋና_90

6 271 watched
0
100
Published 2 Feb 2021

መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ ይነገራል። መጥፎ የአፍ ጠረን የጥርስ ንጽህናን ባለመጠበቅ የሚከሰት ሲሆን፥ ምናልባት ሌሎች የጤና ችግሮች እናዳሉብን አመላካች ነው። መጥፎ የአፍ መንስኤው እና መፍትሄው ላይ የባለሙያ ማብራሪያ እንደሚከተለው ቀርቧል ይመልከቱ፦

Category

Show more

Comments - 4