Duration 40:31

በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ታሪክ ተሰራ | ለወገን የደረሱ ጀግኖች | ኢትዮጵያዊነት ከፍፍፍ አለ

Published 5 Dec 2021

#ኢትዮጵያ #NoMore በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ከተማ በጀግኖቹ ኢትዮጵያዊያን ታሪክ ተሰርቷል። በኢትዮጵያ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ በተደረገው ፕሮግራም 640,000 ዶላር ተሰብስቧል። በዕለቱም የተለያዩ እንግዶች የተገኙ ሲሆን ጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀፀላ ፣ አርቲስት ተስፋዬ ሲማ ፣ ፕሮፌሰር አዱኛ ወርቁ ፣ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ እና አምባሳደር ፍፁም አረጋ ከነበሩት እንግዶች መሀል ይጠቀሳሉ። ፕሮግራሙን ይመልከቱ። ለሌሎችም ሼር ያድርጉ።

Category

Show more

Comments - 0